

ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአዲስ መንፈስ የተነቃቃ እና አገልጋይነትን የተላበሰ ሲቪል ሰርቫንትን በመፍጠር በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ስርዓትን ለመቀየር ተግባራዊ እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡
ኮሚሽኑ ቀጣይነት ባለው መልኩ የሲቪል ሰርቪስ ስርዓቱን ለመቀየር የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ውጤታማ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
ለዚህም ቀልጣፋ የተቋማት አደረጃጀት እና የስራ ምዘና ስርዓት መዘርጋት፣ የሰው ሀብት ብቃት ስራ አመራር ስርዓትን መተግበር እና የአፈፃፀም ስራ አመራር ስርዓትን መተግበር ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራቸው ተግባራት ይሆናሉ፡፡
ከዚህ በተጨማሪም የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያን በመተግበር ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት እንዲኖር ማድረግና የኤሊክትሮኒክስ ገቨርንመት (E-Governmnet) ስርዓትን መዘርጋት ይጠበቅበታል፡፡
የለውጥ አመራር ስርዓትን በሀገራችን የሲቪል ሰርቪስ ስርዓት ግንባታ ቀጣይነት የሚያረጋግጥና ህሊናዊና ተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታ በሚያጣጥም መልኩ ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራባቸው ጉዳዮች ይሆናሉ፡፡
ለሀገራችን ኢትዮጵያ መለወጥ ብሎም እንደ ዘርፍ ለሲቪል ሰርቨሱ ስርዓት መቀየር የሁላችንም ርብርብ እና ሚና ወሳኝ መሆኑ ገልጽ ነው፡፡ ለዚህም በተባበርና በአንድ መንፈስ የሲቪል ሰርቪሱን ስርዓት ለመለወጥ እንድንተጋ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡
መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

ዜና


የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ለ10ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን ኮንፈረንስ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ

የመንግስት ሰራተኞች አዲሱን የደሞዝ ጭማሪ አፈጻጸም መመሪያን ውይይት

የሜሪትና የደመወዝ ቦርድ ረቂቅ አዋጅ

የብሔራዊ መታወቂያ እና የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የዲጂታል መታወቂያ መሰረታዊ የመንግስት ሰራተኛ መታወቂያ እንዲሆን የሚያስችል የስራ ስምምነት ተደረገ

ኢትዮጵያን እናገልግል ጳግሜ 1/2015 ዓ.ም.

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከክልሎችና ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም የውይይት መድረክ አካሂዷል

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም.
Follow the User Guide to start building your site. Subscribe to